ሰርሂዮ ራሞስ በኤምባፔ እጅ የተፈረመዉን ማሊያ በስጦታ መልክ ከራሱ ከኤምባፔ መቀበሉን በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታዉቋል። ማሊያዉ በስጦታ መልእ የተበረከተለት ራሞስም በሶሻል ሚዲያዉ ላይ ኤምባፔን እንዲህ በማለት አመስግኗል ፦
"ወንድሜ አመሰግናለዉ ፣ ይህንን ማሊያ በከፍተኛ እና ትላልቅ ማሊያዎች አጠገብ ባለው ልዩ ቦታ ውስጥ በፍቅር አስቀምጠዋለዉ። በሪያል ማድሪድ በከፍተኛ ደረጃ ላይ ነህ እናም ቀጥልበት።" 🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
"ወንድሜ አመሰግናለዉ ፣ ይህንን ማሊያ በከፍተኛ እና ትላልቅ ማሊያዎች አጠገብ ባለው ልዩ ቦታ ውስጥ በፍቅር አስቀምጠዋለዉ። በሪያል ማድሪድ በከፍተኛ ደረጃ ላይ ነህ እናም ቀጥልበት።" 🤍
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15