ነገሩ ግር ካላችሁ በአጭሩ እናስረዳችሁ !
እዚህ ጋር እኮ ሪያል ማድሪድ ለላሊጋ እና ለላሊጋዉ የዳኞች ኮሚቴ ያቀረበዉ አንድ እና አንድ ጥያቄ ነዉ። እሱም የኤምባፔን አደገኛ Foul ለመመርመር በኤስፓኞሉ ጨዋታ ላይ የነበረዉን ሁሉንም የምስል እና Audio ቅጂዎችን እንዲሰጠዉ ነዉ።
ላሊጋ ግን ይህንን ጥያቄ እያደባበሰ መልሶ ሪያል ማድሪድ ላይ ክስ እናቀርባለን ይላል። ቀላል እኮ ነዉ ኤምባፔ ላይ የተሰራዉ ጥፋት ቀይ ካርድ እንደማያሳይ እግጠኛ ከሆኑ በሰአቱ በ VAR ክፍል የቫር ሰራተኞች የተነጋገሩትን Audio እና ከእግር ኳስ ተመልካች Normal ካሜራ ዉጪ ያለዉን ምስል መስጠት ነዉ። 😁
@ETHIO_REAL_MADRID_15