የሄታፌ እግር ኳስ ክለብ ባለቤት የሆኑት አጂል ሪያል ማድሪድ ካቀረበዉ ሀሳብ ጋር እንደሚስማሙ በንግግራቸዉ ገልፀዋል ፦
"በግሌ ከሪያል ማድሪድ አቤቱታ ጋር እስማማለሁ። ሜዳ ላይ የላሊጋ ዳኞች የሚያስተላልፉት ፍርድ ሊለወጥ ይገባል። ሁሉም ዳኞች ዳግም በኮሚቴአቸዉ መመርመር እና መስተካከል አለባቸዉ።" 👏
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
"በግሌ ከሪያል ማድሪድ አቤቱታ ጋር እስማማለሁ። ሜዳ ላይ የላሊጋ ዳኞች የሚያስተላልፉት ፍርድ ሊለወጥ ይገባል። ሁሉም ዳኞች ዳግም በኮሚቴአቸዉ መመርመር እና መስተካከል አለባቸዉ።" 👏
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15