አንድ አስደንጋጭ ቁጥር ላካፍላችሁ ሪያል ማድሪድ በዚህ ሲዝን ብቻ 33 የተጨዋቾች ጉዳት አጋጥሞታል። ከእነዚህ ጉዳቶች ዉስጥ 16ቱ የመሰራጨት ባህሪ ያላቸዉ ተመሳሳይ ጉዳቶች ናቸዉ።
ታዲያ በዚህ አስደንጋጭ ቁጥር እየታገልንም ጭምር ሊጉን በአንደኝነት መምራታችን አያስደንቅም ትላላችሁ ? 🤔
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15
ታዲያ በዚህ አስደንጋጭ ቁጥር እየታገልንም ጭምር ሊጉን በአንደኝነት መምራታችን አያስደንቅም ትላላችሁ ? 🤔
@ETHIO_REAL_MADRID_15
@ETHIO_REAL_MADRID_15