ኢንዞ ማሬስካ በዴቪድ ኩቴ ላይ፡-
“ስለ ሊቨርፑል እና ክሎፕ ያለውን ቪዲዮ አይቻለሁ። ምላሹ በጣም ጥሩ አይደለም… ለመናገር ትክክል ያልሆኑ ነገሮች አሉ። እሱ ዳኛ ቢሆንም. እንደዚህ አይነት ነገር የሚናገር ማንኛውም ሰው ጥሩ አይደለም"
🔵ማሬስካ
"(የሌስተር ደጋፊዎች አቀባበል ምን እንደሚሆን አላውቅም) አላውቅም። ክለቡን ፣ ተጫዋቾችን እና ደጋፊዎችን አመሰግናለሁ። ምክንያቱም ወቅቱ ድንቅ ወቅት ነበር። እንዴት እንደሚቀበሉኝ መቆጣጠር አልችልም። ግን እንዴት እንደምቀበላቸው መቆጣጠር እችላለሁ"
SHARE @ETc_CHELSEA_FANS
SHARE @ET_CHELSEA_FANS