ኢሳያስ አፈወርቂ ስለ ኢትዮጵያ‼️
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ "የፕሪቶሪያው ስምምነት ኤርትራን አይመለከታትም" አሉ‼️
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ትናንት ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ ነው ደም አፋሳሹ የሰሜኑን ኢትዮጵያ ጦርነት ለማስቆም የተደረሰው የፕሪቶሪያዉ ስምምነት አገራቸውን እንደማይመለከት የተናገሩት።
ፕሬዚዳንቱ ኤርትራ ኢትዮጵያን ለመጉዳት ከሚሰሩ አገራት ጋር ትሰራለች መባሉን አስተባብለዋል።
አሁን ላይ በኢትዮጵያ የተከሰተው ወቅታዊ ግጭቶች ቀዳሚ መንስኤ በብሔር ፖላራይዜሽን የተቀረፀው ህገ መንግሰት ነው ብለዋል።
ኢትዮጵያ የራሷን ሰላም ካላረጋገጠች ለቀጠናው መረጋጋት፣ ትብብር እና መደጋገፍ አወንታዊ አስተዋጽዖ ማድረግ አትችልም ብለዋል።
@ET_SEBER_ZENA