በተደጋጋሚ በዉስጥ መስሠር እየደረሱን ጥቆማዎች ናቸዉ የሚመለከተዉ አካል ለጉዳዩ ተገቢዉን ምላሽ በአፋጣኝ እንዲሰጥ እንተይቃለን
👇👇
ሰላም ናችሁ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከምዕራብ ኦሞ ዞን ከማጂ ወረዳ ነው ምፅፍላችሁ። ስሜን ሳታሳውቁ የሰራተኛ የ3ወር ደሞዝ ሳይከፈልስ የመንግስት ሰራተኛው በጣም ከባድ ችግር እና እንግልት ውስጥ ነው ያለው።የቤት ክራይ መክፈል እልቻልንም ሲቀጥልም አከራይ ቤቴን ለቃችሁ ውጡና ለሌላ ሰው ላከራይ በማለት ሰራተኞች በጣም ከባድ ጫና ውስጥ ነው ያለነው ይከፈልልን ጥያቄ ስናቀርብ 1በተመሳሳይ ሰሞኑን ይከፈላል የሚል ሰበባሰበብ እያነሱ እያሳመኑን እና 2ኛ እየሰራችሁ ጠብቁ ይከፈላል በማለት እና ትሰራለለህ ወይም አትሰራም የአንተ አማራጭ ነው አልሰራም የምትል ከሆነ ዝም ብለህ ሂድ ዝም ብሎ የሚ ሰሩትን ሳትረብሽ ለቀህ ውጣ እየተባልን ነው እባካችሁ ስሜኔ ሳታሳውቁ ድምፅ ሁኑልን እንደምትሆኑም እናምኔለን ሰራተኛው በጣም ከፍተኛ እንግልት ውስጥ ነው ያለው የዕለት እንጀራውን የሚያገኝበት ጊዜ እና ሳዓት ላይ አይደለም ያለው እባክችሁ ድምፅ ሁኑልን!!!!!!
@ET_SEBER_ZENA