ፋይዳ መታወቂያ ለባንኮች አስገዳጅ ኾነ‼️
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው ማስታወቂያ ከዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም
ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኙ ሁሉም ባንኮች አዲስ የባንክ ሒሳብ ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ወይም የፋይዳ ቁጥር ይዞ መቅረብ እንደ መጀመሪያ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ሆኗል።
=======================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA