ፋና #አሀዱ ቴሌቪዥን "ራሺያ ለኢትዮጵያ 1,630 ቶን ስንዴ ድጋፍ አደረገች" የሚለው ዘገባ የተሳሳተ ነው ሲል አጣጥሎታል።
ፋና ትክክለኛው መረጃ sputnik africa የዘገበው "ራሺያ ለአለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ለተፈናቃዮች የሚውል 1,600 ton ስንዴ ልካለች የሚለው ነው" ብሏል።
የራሺያ ኢምባሲ በአዲስ አበባ እንዲሁም የራሺያ ዋና ሚዲያ የሆነው RT "ራሺያ ለኢትዮጵያ ከ1,630 ቶን ስንዴ ለተፈናቃዮች የሚውል ልካለች" ሲል ዘግቧል።
=======================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA