የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው‼️
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ዛሬ ጠዋት ወደ ዩጋንዳ ያቀኑ ሲሆን ዛሬ አመሻሽ ላይ በቀጥታ ወደ አዲስ አበባ እንደሚያቀኑ ታውቋል።
ፕሬዝዳንቱ ወደ ኢትዮጵያ የሚያቀኑት በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ግብዣ መሆኑን ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት(Villa Somalia) የተገኘው መረጃ ያመላክታል። ፕሬዝዳንቱ በቆይታቸው የአንካራውን ስምምነት በተመለከተ እንዲሁም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሏል።
=======================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA