Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በሎስ አንጀለሱ ሰደድ እሳት የሟቾች ቁጥር 25 ደረሰ‼️
በሎስ አንጀለስ አካባቢ የቀጠለው ሰደድ እስሳት እሳት እስከአሁን የ25 ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል። 13 ሰዎች የት እንደደረሱ አልታወቀም። እስከ አኹን 12 ሺሕ የሚኾኑ ቤቶችን አውድሟል። አንዳንድ መንደሮችን ወደ አመድነት የቀየረው ሰደድ እሳት፣ በአሜሪካ ሁለተኛ ትልቅ ከተማ በሆነችውን ሎስ አንጀለስ የፈጥረው ውድመት፣ እጅግ አስደንጋጭ ሆኗል። የእሳት አደጋ ሠራተኞች አኹንም እሳቱን ለመቆጣጠር ብርቱ ጥረት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። እሳቱን ያባባሰው ደረቅ ነፋስ ተመልሶ ሊመጣ ይችላለ የሚል ስጋትም ተፈጥሯል።
=======================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA