የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከመጭው አመት ጀምሮ የዩንቨርስቲ ምርጫ ውስጥ ሊገባ ነው‼️
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንደሚገባ የትምህርት ሚኒስቴር ተናግሯል።
ዩኒቨርሲቲው እያከናወናቸው ላሉ ሥራዎች በጥናት ላይ የተመሰረተ ድጋፍ እንደሚያደርግ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ገልጿል።
ከቀጣይ ዓመት ጀምሮም የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲም እንደ አንድ አማራጭ እንደሚካተት ተጠቁሟል።
=====================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA