የምክር ቤት አባላቱ ፀብ‼️
ሐሙስ ምሽት፣ ጥር 22/ 2017 ዓ.ም በጋና ምክር ቤት ውስጥ በተነሳ ግጭት አባላቱ እርስ በርስ ከመቧቀስ በተጨማሪ የምክር ቤቱን ቁሳቁሶችን አወደሙ።ይህ የሆነው ምክር ቤቱ የአዲስ ሚኒስትሮችን ሹመትን ለማጣራት ስብሰባ እያካሄደ በነበረበት ወቅት ነው።
በግጭቱ የምክር ቤቱ ማይክራፎን፣ጠረጴዛ እና ሌሎች መገልገያ ቁሳቁሶች ጉዳት ደርሶባቸዋል።
=====================
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA