አሳዛኝ ዜና‼️😢
ባለፈው ሳምንት በርካታ ኢትዮጵያዊያን ከኢትዮጲያ ወደ ሳውድ ሲሄዱ ጀልበዋ ጠፍታ ነበር፣ኤርትራ ተገኝታለች ተብሎም ነበር።
አሁን ላይ ማእበል ወደ መሃል የመን Al Hudaidah ተፍቷቸው አስኬረናቸው እንደተገኘ የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል።
አብዛኞቹ ከቆቦ እና ከሬማ የሄዱ መሆናቸው ምንጮች ገልፀዋል። የተወሰኑት መታወቂያቸው ተገኝቷል።
ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉 @Akiyas21bot
@ET_SEBER_ZENA