በአዳማ ከተማ የተፈፀመ አሰቃቂ ወንጀል‼️
በአንድ ምግብ ቤት ውስጥ ማናጀርነት ተቀጥራ ምትኖር ሴት ተናግራኛለች በሚል ምክንያት በምግብ ቤቱ ፍየል የሚያርደው ልጅ የልጅቱ ቢሮ ገብቶ 4ጊዜ ልቧን ወግቶ አንገቷን አርዶ ቢሮዋን እራሷ ላይ ቆልፎ ተሰወረ።
በአዳማ ከተማ ወንጂ ማዞሪያ እቴቴ ሬስቶራንት በተባለ ጊቢ ውስጥ ነው ወንጀሉ የተፈፀመው ከቀኑ 7:33 በጠራራ ፀሐይ ሲሆን እድሜዋ 20 መጨረሻዎች የምትገኝ ወጣት ናት።
በሆቴሉም ገንዘብ ያዢነትና የሂሳብ ሰራተኞችን የመቆጣጠር ሃላፊነት ነበራት። ጥቃት የፈፀመባት ከትላንት በስቲያ አብሯት በሚሰራ ሰራተኛ ነው። ግለሰቡ ለሬስቶራንቱ ፍየል አራጅ ሲሆን "ቀን አብረው ገበያ ውለው መተዋል ሲሉ የአይን እማኞች ተናግረዋል።
ታዲያ በሩን ሰብሮ እርዳታ ለመስጠት የፖሊስ የአንቡላንስ አገልግሎት ማግኘት የተቻለው ከአንድ ሰዓት በኃላ ህይወቷ ካለፈ በኃላ ነበር።
@Esat_tv1