የኦፌኮ አመራር ጃዋር ሞሐመድ፣ መንግሥት በፖለቲካ ኃይሎች መካከል የሰላም ድርድርና ንግግር እንዳይመጣ ዋነኛ ጋሬጣ ኾኗል በማለት ከቢቢሲ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ከሷል‼️
የገዥው ብልጽግና ፓርቲ ሰዎች "ራሳቸውን ብቻ ሳይኾን አገር ይዘው ሊወድቁ" እንደሚችሉ ያስጠነቀቀው ጃዋር፣ የአገሪቱ የመፈራረስ አደጋ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል ብሎ እንደሚያምንም ተናግሯል። ጃዋር በቀጣዩ ምርጫ ይሳተፍ እንደኾነ ለቀረበለት ጥያቄም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ባኹን ወቅት ምርጫ ቅንጦት እንደኾነ በመጥቀስ፣ ምርጫ ሊካሄድ የሚችለው መንግሥት የሚቆጣጠረው ቦታ ሲኖር እንደኾነ አስተያየቱን ሰጥቷል።
ጃዋር በዚኹ ቃለ ምልልሱ፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ከጅምሩም አገሪቱን ወደ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር ፍላጎት እንዳልነበራቸው አውቅ ነበር ብሏል።
@Esat_tv1