የትራምፕ የልደት ቀን ብሄራዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር ረቂቅ ህግ ቀረበ‼️
ሪፐብሊካን የኮንግረንስ አባሏ ክላውዲያ ቴኒ የትራምፕ ልደት ቀን (ሰኔ 14) ብሄራዊ በዓል ሆኖ እንዲከበር የሚጠይቅ ረቂቅ ህግ ማቅረባቸውን ዘ ሂል ዘግቧል።
የትራምፕ የልደት ቀን ከአሜሪካ የሰንደቅ አላማ ቀን ጋር በተመሳሳይ ቀን የፌደራል የህዝብ በዓል ሆኖ መከበር እንዳለበት ነው ረቂቁ የሚጠይቀው።
በኮንግረንሱ ኒውዮርክን የወከሉት ክላውዲያ ቴኒ "የጆርጅ ዋሽንግተን የልደት ቀን የፌደራል በዓል እንደሆነው ሁሉ ትራምፕም የአሜሪካ ወርቃማ ዘመን ፕሬዝዳንት ስለሆኑ የልደት ቀናቸው ብሄራዊ በዓል መሆን አለበት" ነው ያሉት በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ።
@Esat_tv1