በአዲስ አበባ ብሥራተ ገብርኤል አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካርል አደባባይ ቅርንጫፍ ላይ በዛሬው ዕለት በተፈጠረ አለመግባባት የሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል‼️
በአለመግባባቱ ሳቢያ የሦስት ሰዎች ህይወት ሳያልፍ እንዳልቀረ ጉዳዩን ከተከታተሉ ሰዎች መረዳት የተቻለ ሲሆን፣ ህይወታቸው ያለፈው በባንኩ በጥበቃ ሰራተኝነት ሲያገለግሉ የነበሩ አካላት ናቸው።
ይህንን በሚመለከት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን የጠየቅን ሲሆን "ጉዳዩ በምርመራ ላይ ነው" የሚል አጭር ምላሽ አግኝተናል።
©Musse solomon
@Esat_tv1