የዒድ አል-ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ መድፍ ይተኮሳል‼️
1446ኛውን የዒድ አል-ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 12 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሠራዊት ገለጸ።
መከላከያ ሠራዊት ለኢቢሲ በላከው መግለጫ፣ “በመጋቢት 21/2017 ዓ.ም የሚከበረውን የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 12 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን እንገልፃለን” ብሏል።
@Esat_tv1@Esat_tv1