በሲስተም ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት አገልግሎት ተቋርጧል‼️
🗣የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ሲስተም ላይ ባጋጠም ብልሽት ምክንያት 905 እና 904 ነፃ የጥሪ ማዕከሎች እንዲሁም የዲጂታል የክፍያ አማራጮችን ጨምሮ ከኢንተርኔት አገልግሎት ጋር ተያያዥነት ያላቸው የድህረ ክፍያ አገልግሎቶች አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
ችግሩ ተፈትቶ የተቋረጠው አገልግሎት እስኪመለስ ድረስ ደንበኞች በአቅራቢያዎቻቸው በሚገኙ ዲስትሪክቶች ወይም አገልግሎት መስጫ ማዕከሎች በአካል ወይም በቀጥታ ስልክ በመደወል ተገቢውን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ መሆኑን የአገልግሎቱ መረጃ ያመለክታል፡፡
@Esat_tv1