ኢንተር ሽንፈት ቀምሷል
ትናንት በተደረገው የአስራ አራተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኤ ቀሪ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ ሄዶ ፊዮሪንቲናን የገጠመው ኢንተር 3-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል በዚህም መሰረት ከሊጉ መሪ ናፖሊ ጋር በነጥብ መስተካከል የሚችልበትን እድል ሳይጠቀም ቀርቷል ።
SHARE||@Ethio_Sport_Uefa