➨ የማንቸስተር ዩናይትድ አስገራሚ ድርጊት !
ማንቸስተር ዩናይትድ በ2022 ፍራንኪ ዲዮንግ ወደ ክለባቸው ለማምጣት ሲሉ በክለባቸው ውስጥ ተጫውተው ያለፉ ሌጀንድ ሰዎችን በቪዲዮ በማቀናበር ለእሱ በመላክ ወደ ክለባቸው እንዲመጣ ለማሳመን ሞክረው ነበር ።
በሚያስገርም ሁኔታ ዲዮንግ ቪዲዮውን እንዳላየው ተዘግቧል ። [ The Athletic ]
SHARE" @Ethio_Sport_Uefa