#OpponentWatch
የሌስተር ሲቲው አሰልጣኝ ሩድ ቫን ኒስትልሩይ የክለቡ ተመራጭ አጥቂ የሆነው ጄሚ ቫርዲ እና ዋና ግብ ጠባቂው ማድስ ሄርማንሰን ለሊቨርፑሉ ጨዋታ የመድረስ እድላቸው አጠራጣሪ እንደሆነ በዛሬው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አሳውቋል።
#LIVLEI
@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143