🎙 I አርነ ስሎት ለጋዜጠኞች የሰጠዉ መልዕክት፦
🗣 I "ለአምስት ስድስት ወራት ስለ ትሬንት ፣ ቫንዳይክ እና ሳላህ ኮንትራት ሁኔታ ለማወቅ ስትጨቀጭቁኝ ከርማቿል ፣ ስለ ሶስቱ ተጨዋቾች ጉዳይ ከምትጠይቁኝ ይልቅ አሁን የጥር ዝዉዉር መስኮት ስለመጣ ማንን ትገዛለህ ማንን ትሸጣለህ ወይም ሌሎችን ጥያቄዎችን እንድትጠይቁኝ በትህትና እየጠየኳቹ ነዉ።"😅
@Ethioliverpool143