🔻 I ሊቨርፑል ከቫንዳይክ ፣ ሳላህ እና ትሬንት ጋር አሁንም ድረስ እየተነጋገሩ ነዉ። ሊቨርፑል ሶስቱንም ለማቆየት እጅግ እየገፉ ነዉ። በተለይ በቫንዳይክ እና ሳላህ ላይ ጠንከር ብለዉ እየገፉ ነዉ። እስካሁን ድረስ ምንም አይነት ስምምነት ባይኖርም ሊቨርፑል ሶስቱንም ማቆየት እንደሚችል በራስ የመተማመናቸዉን አጥብቀዉ ይዘዋል።
የትሬንት ጉዳይ ተመሳሳይ ዜና ነዉ ሪያል ማድሪድ በቅርበት ጉዳዩን እየተከታተሉት ነዉ ነገር ግን ከእሱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ወይም ንግግር አላደረጉም።
ምንጭ፦ ፋብሪዚዮ ሮማኖ🎖
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
የትሬንት ጉዳይ ተመሳሳይ ዜና ነዉ ሪያል ማድሪድ በቅርበት ጉዳዩን እየተከታተሉት ነዉ ነገር ግን ከእሱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት ወይም ንግግር አላደረጉም።
ምንጭ፦ ፋብሪዚዮ ሮማኖ🎖
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143