🔻 I በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ላይ ተጠባቂዉ ጨዋታ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ለምናደርገዉ የላንክሻየር ደርቢ ጨዋታ ላይ ሞሀመድ ሳላህ 2 ጎሎችን ካስቆጠረ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አግቢ ደረጃዉን 8 የነበረዉን የአርሰናሉን ሌጀንድ ቲየሪ ሄነሪን በማለፍ 7ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ይችላል።
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143