🚨አዲስ!
🔻 I ከሶስቱ ተጨዋቾች መካከል ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ ከሊቨርፑል የመዉጫዉ ሰዓት እየደረሰ ይመስላል ነገር ግን ሞሀመድ ሳላህ እዚሁ መቆየት እንደሚፈልግ በፊትም ተናግሯል ሌላዉ ችግር ደግሞ ሊቨርፑል የቫንዳይክን ደሞዝ ጭማሪ ሀሳብ ላይቀበል ይችላል።
ምንጭ፦ ሌዊስ ስቲል🥇
@Ethioliverpool143