ሲሞን ስቶን የቢቢሲ ስፖር ጋዜጠኛ፦
"አርኔ የማንችስተር ዩናይትድን ብቃት ሲመለከት ምን እያሰበ እንዳለ ውስጤ ላይ ስለ ማንችስተር ሀዘን ይፈጥርብኛል አርኔ አዕምሮው ላይ ያለው ሀሳብ እኔ ውስጥ የተሳለ እስኪመስል የሱን ሀሳብ እያሰብኩ ነው።"
ቀጣይ ሳምንት እሁድ አመሻሽ 1:30 ሲል በትልቁ አንፊልድ ደግሰን እንደቀጠርናቸው ይታወሳል።
መልካም ቀን እንዲሆንላቹ ተመኘን🙏
@ethioliverpool143