🔻 I ሊቨርፑል ገቢዉ እየጨመረ እየሄደ ሲሆን ከስር ከስርም ከቻምፒዮንስ ሊግ ብዙ ገቢዎችን እየሰበሰቡ ይገኛሉ ስለዚህ ለወጪ በቂ የሆነ ገንዘብ አላቸዉ። FSGዎች የመሠረቱት ሞዴል ዋነኛ ቁልፉ ዘላቂነት ሲሆን ስለዚህ አሁንም ድረስ ወጪ ማዉጣት ላይ ተመሳሳይ እና እነሱ ልክ ነዉ ብለዉ በሚያስቡት ስትራቴጂ የሚቀጥሉ ይሆናል።
ምንጭ፦ ዘ አትሌቲክ🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143
ምንጭ፦ ዘ አትሌቲክ🥇
@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143