ውሽት አየደለም !
ፋይሉ የ 2021 ነው ይሄ ማለት ከሶስት ዓመት በፊት የተሰራ ነው ይሁን እንጂ በአከባቢው የምናገኛቸው ነገሮች በዘርዝር ተቀምጠዋል ልዩነቱ ዋጋው ነው ከ ከ3መት በፊት 20 ወይም 30 ከነበረ አሁን ባለው የገብያ ምህዋር ቢያንስ 80-90 ይሆናል በዛ ትምኑት።
እና አንዳንድ ግቢዎች ላይ እማይሰጡ የነበሩ ኮርሶች አሀን ላይ አንዳንዱ ላይ የተጨመሩ አሉ እሱን ቡኋላ ላይ update እናደርጋቸዋለን።
ከዛ በተረፈ አሪፍ info የሚሰጥ ፋይል ነውነውተ ዋጋው ላይ እናንተ ብቻ ይዘቱን ከሁን ካለው ጋር ለማቀራረብ ሞክሩ።
@Ethionews433 @Ethionews433