396 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 396 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ 315 ወንዶች፣ 71 ሴቶች እና 10 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆኑ÷ ከእነዚህ መካከልም 15 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ የማድረግና ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝም የሴቶችና ማህበራዊ አገልግሎት ገልጿል።FBC
@Ethionews433 @Ethionews433