ዶክተሯ ድመት ....
ቬርሞንት የተሰኘው መቀመጫውን በሀገረ አሜሪካ ያደረገው ግዙፉ ዩንቨርስቲ ለ ማክስ ዶው ለምትባለው ድመት የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል።
CLASS OF 2024 የተባለችው ድመት ማክስ የመኖሪያ ቤቷ ከዩንቨርስቲ ግቢው አጠገብ ነው በዛ የተነሳም ከምትኖርበት ቤት ሰዎቹ ለስራ ወጣ ሲሉ እሷም ወደ ግቢ በመግባት ሲያሻት መማሪያ ክላስ እየገባች በመማር ስትፈልግ ደግሞ እንደአስተማሪ በመሆን ደግሞ ካሰኛት ደግሞ ወደ ቢሮ ጎራ እያለች ስታዝናናቸው ድፍን 4 ዓመታትን ሳትሰለች ትቆያለች
ታዲያ ዩንቨርስቲው በአመቱ መጨረሻ ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ልክ እንደተማሪዎቹ ሁሉ 4 ዓመት በግቢው ስትመላለስ ለነበረችው ድመት አንቺስ ለምን ይቅርብሽ በማለት የክብር ዶክትሬት ዲግሪን አኑሮላታል።
@Ethionews433 @Ethionews433