“ነፍሳችንን ቢያስከፍለን እንኳን ጋዛን አንለቅም”- የጋዛ ነዋሪዎች
በትራምፕ ውሳኔ የተገረሙ የጋዛ ነዋሪዎች “ከጋዛ አንወጣም” ሲሉ ተቃውሞዋቸውን ገልጸዋል። ትራምፕ በዋይት ኃውስ ከኔታንያሁ ጋር ሲመክሩ ጋዛን የመቆጣጠር እቅድ እንዳላቸው ተናግረዋል።
@Ethionews433 @Ethionews433