የትራምፕ ማዕቀብ በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ላይ ማዕቀብ መጣላቸው ተሰምቷል።
ፍርድ ቤቱ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚኒ ኔታንያሁ በጋዛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል በሚል የእስር ትዕዛዝ አውጥቶ የነበረ በመሆኑ ነው።
አለምአቀፉ የወንጀለኞች ፍርድቤት መሰረት አልባና ህጋዊ ያልሆነ ፍርድ በአሜሪካና በወዳጆቿ ላይ ሲያስተላልፍ ነበር ሲሉ ትራምፕ ተናግረዋል።
ማዕቀቡ በICC ውስጥ የሚሰሩ ግለሰቦችና ቤተሰቦች ላይ የገንዘብና የቪዛ ክልከላን እንደሚያጠቃልል ተነግሯል ዘገባው የቢቢሲ ነው።
@Ethionews433 @Ethionews433