በአሜሪካ አላስካ ግዛት ደብዛው የጠፋው አውሮፕላን
10 ሰዎችን የጫነ አውሮፕላን በአሜሪካ አላስካ ግዛት መጥፋቱ ተገለፀ።
የቤሪንግ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ሴስና ካራቫን አውሮፕላን ከአሜሪካዋ አናላክሌት ወደ ኖም እያቀና ሳለ መጥፋቱ ነው የተገለፀው።
አውሮፕላኑ በጠፋበት ወቅት አብራሪውን ሳይጨምሮ 9 ሰዎችን ይዞ እንደነበረ ነው የተገለጸው።
የአየር መንገዱ ባለሙያዎች ከአብራሪው ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ያደረጉት የመረጃ ልውውጥ አብራሪው የማረፊያ ቦታ እስኪስተካከል አየር ላይ ለመቆየት መወሰኑን ሲያሳውቅ ነው ተብሏል። ይህም ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ነበር።
እስከ አሁን የጠፋውን አውሮፕላን ለማግኘት በአየር እና በምድር የፍለጋ ቡድን ሥራ መጀመሩ ተገልጿል።
ቤሪንግ አየር መንገድ በአሜሪካዋ ምዕራብ አላስካ የሚገኙ 32 መንደሮችን ኖሜን ጨምሮ ከሶስት ዋና ማእከል ጋር የሚያገናኝ ነው።
@Ethionews433 @Ethionews433