👉ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል
በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች የምዝገባው ቀን የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በዚህም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣች ተማሪዎች ምዝገባ፣ በ2017 ዓ.ም አዲስ ከሚመደቡ ተማሪዎች ጋር የሚከናወን መሆኑ ተገልጿል። የሌሎች ነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከዚህ ቀደም በተገለጸው መሰረት መስከረም 19 እና 20/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል። #DillaUniversity
....................................................................................................................................................................................................................
👉ጅማ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል
ዩኒቨርሲቲው የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም ይካሄዳል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ ባልተገለፀ ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ተራዝሟል። ነባር የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም የሕክምናና ጥርስ ሕክምና ተማሪዎች ምዝገባ በቀድሞው ጥሪ ማለትም መስከረም 20 እና 21/2017 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑ ተገለጿል። #JimmaUniversity
@Ethiopian_Digital_Library