ቆይ ግን ወዴት እየሄድን ነው ሰይጣን ራሱ በኛ ሳይስቅ አይቀርም!
በአዲስ አበባ በቅርቡ ከደረሱ የህፃናት ጥቃት መሀከል...
👉በገዛ አባቷ ከሰባት አመቷ ጀምሮ አስከ አስራ አራት አመቷ ስትደፈር የነበረች ልጅ ይሄን እንዳታጋልጥ አባቷ በስለት ያስፈራራት ነበር።
👉በመምህሩ የተደፈረ ተማሪ ጉዳዩን ለርዕሰ መምህሩ ሊናገር ሲል ርዕሰ መምህሩም ተመሳሳይ ጥቃት ፈፅሞበታል።
👉አንዲት እናት ልጇን ገላዋን ሰታጥበው መቀመጫው አካባቢ እንድታጥበው አይፈልግም ። ጉዳዩን ለሀኪም ስታማክር ልጇ ተደጋጋሚ ጥቃት እንደደረሰበት አውቃለች።
Credit: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ሕፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ via Fidel post
@Ethiopian_Digital_Library