የደመወዝ ገቢ ግብር እንዲቀንስ - ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ደብዳቤ በድጋሚ
ኢሠማኮ መንግሥት የሠራተኞችን የደመወዝ ገቢ ግብር እንዲቀንስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በድጋሚ ደብዳቤ መጻፉን ሸገር ዘግቧል።
ዐቢይ ጉዳዩ ተጠንቶ የመፍትሔ ሃሳብ እንዲቀርብ ከአንድ ዓመት በፊት ለገንዘብ ሚንስቴር ባለሥልጣናት መመሪያ ሰጥተው የነበረ ሲኾን፣ ኢሠመኮ ግን እስካኹን አንዳችም ለውጥ እንደሌለ መናገሩን ዘገባው አመልክቷል።
ኢሠማኮ፣ መንግሥት የገቢ ግብርና ግብር የሚጣልበት ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ ከብር ወቅታዊ የመግዛት አቅም ጋር እንዲጣጣም ይፈልጋል። #ሸገር
@Ethiopian_Digital_Library