ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ - ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 26 እና 27/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት ጥር 28/2017 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል።
አክሱም ዩኒቨርሲቲ - በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አክሱም ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ጥር 15 እና 16/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ፣ አክሱም ከተማ::
@Ethiopian_Digital_Library