የግል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይለቀቃል - ትምህርት ሚኒስቴር
የግል ተፈታኞች ውጤት አለመለቀቁን ተከትሎ ቲክቫህ በጉዳዩ ዙሪያ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራርን ጠይቆ ተከታዩን ዘገባ አጋርቷል:: ያልተጣሩ ጉዳዮች በመኖራቸው የግል ተፈታኞች ውጤት መዘግየቱን" ከፍተኛ አመራሩ ገልፀዋል።
የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Service Payment) ያልከፈሉ ተቋማት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ክፍያቸውን የፈፀሙ ተቋማት የተፈታኞቻቸው ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይገለጽላቸዋል ብለዋል።
በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት ተወካዮች የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት እንደሚደረግ ተናግረዋል።
@Ethiopian_Digital_Library