#ExitExam
ውድ የዛሬ መውጫ ፈተና ተፈታኞች ፈተናው እንዴት ነበር? ተሞክሮዋችሁን አካፍሉን! ይዘቱ ምን ይመስል ነበር? ምን ያህል ሰዓት ተሰጣችሁ? ምን ተግዳሮቶች አጋጠማችሁ? የእናንተ አስተያየት በመጪዎቹ ቀናት ፈተና ለሚወስዱት ጠቃሚ ነው። እናመሰግናለን!
እርስ በርሳችን እንረዳዳ! አስተያየትዎን በአስተያየት መስጫ ውስጥ ያካፍሉን።
ቀጣይ ተፈታኞችም ዛሬ የተፈተኑትን መጠየቅ የምትፈልጉትን ነገሮች ጠይቋቸው ትጠቀማላችሁ።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad