አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል "ሀይል ማለት ተፎካካሪዎቹን ታግሎ የሚያሸንፍ ሳይሆን በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው"
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
@HANIF_TUBE01
@HANIF_TUBE02
ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
@HANIF_TUBE01
@HANIF_TUBE02