🚨አርሰናል አሌክሳንደር ኢሳክን በክረምቱ ለማስፈረም £100m+ የሚደረስ ገንዘብ እያዘጋጀ ነው እንዲሁም ከተጫዎቹ ወኪሎች ለመዘዋወር ክፍት እንደሆነ ማበረታቻ አግኝቷል።
ነገር ግን ኒውካስትል እንዲሸጡት ከአውሮፓ ውድድሮች መውጣት አለባቸው። [AFCAMDEN]
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
ነገር ግን ኒውካስትል እንዲሸጡት ከአውሮፓ ውድድሮች መውጣት አለባቸው። [AFCAMDEN]
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH