አዲስ ወሳኝ ተከታታይ ሙሓዶራ ወሳኝ በሆኑ ርእሶች!!
ክፍል 4⃣
ርዕስ:- ከሙብተዲዕዎች ጋር መቀማመጥ የሚያሳድረው ተፅእኖ እና የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ተጨባጭና አመራሮቹ ሙብተዲዕ ስለመሆናቸው።
🎙🎙በሸይኽ ሐሰን ገላው (ሀፊዞሁሏህ)
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
ከድምፅ ፋይሉ የተወሰደ 👇👇
ኢብኑ መስዑድ የሚባለው መርከዝ ሱኒዮች የሌሉበትና ሺርክና ቢድዐ የበዛበትን ቦታ በትክክል ደዕዋ ለማድረግ ከዚህ ቀደም አንደም ቦታ ሄደው አያውቁም፣ አይሄዱም!… ሺርክና ቢድዐ የበዛበትን አስቸጋሪ ቦታ ሄዶ ደዕዋ ማድረግ ለነሱ አይመቻቸውም፣ በነሱ ላይ ገረጋንቲ ነው። እነሱ የሚሄዱት ሱኒዮች ተቸግረው ለፍተው ደክመው የተቋቋሙበትን ቦታ ዘያሪ መስለው ነው የሚሄዱት፣ ከሄዱ በኋላም ከጀመዓው መካከል ከፊሎችን ነጠል አድርገው መክረው ከፋፍለው ነው የሚመለሱት…።
ለኢኽዋን ጠንክረው ሽንጣቸውን ገትረው ነው እየሰሩ የሚገኙት!!፣ እነሱ ጋር የሚጋጩ በአሁኑ ሰኣት ሰለፊዩ ብቻ ነው…
ከዚህ በፊት የዛሬ ስንት አመት (13 አመት) አካባቢ ሰለፊይና ሙብተዲዕ አንድ የሚሆንበት የለም ብለው በነ ዶ/ር ጀይላንም ሆነ በሌሎች ላይ ስም ጠርተው እያስጠነቀቁ የተናገሩበት 12/13 የሚሆን ካሴት እጄ ላይ አለ። ከዚህም አልፈው ውጪ ሀገር ባሉ ዑለማዎች ሁሉ ታህዚር ለማስደረግ የሚያደርጉት የነበረውን ጥረት ሁሉ ትተው አሁን እነሱን ማወደስና (ከነሱም አብሮ መስራት) ጀምረዋል።
በተለያዩ ቦታዎች ስለ መርከዝ ኢብኑ መስዑድ አመራሮች ምንድናቸው? ተብዬ ስጠየቅ ሳልናገር በትግስት ቆይቻለሁ፣ አሁን ግን እኔ ነገ አላህ ፊት ቀርቤ የምናገረውን ነው የምናገረው፣ እርሱም የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ አመራሮች አካሄድ የሰለፊያ አካሄድ አይደለም ሙብተዲዕ ናቸው!…
#join ⤵️
https://telegram.me/IbnShifa