ኢማም ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:-
“ሱናን አጥብቆ መያዝ ቢድዓን መጠንቀቅ አላህን ከማመስገን ነው! በእርግጥ ብዙ ሰዎች ሌላውን አካል አርዓያ በማድረግና በጭፍን በመከተል በቢድዓ ላይ ይፈተናሉ! መንስዔውም መሃይመነት ነው! ቢድዓ የአላህን ፀጋ ከማስተባበልና ለአላህ سبحانه وتعلى ምስጋና ካለመኖር ነው!።”
[መጅሙዕ አልፈታዋ 5/175]
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa