ይህ ☝️ ቡታጅራ ላይ (ኢጅቲማዕ) የሚባለው ነገር የጥመት ቡድኖች መሰባሰቢያ፣ አደንዛዥና ትውልደ ገዳዩ ቅጠል የሚበላበት በእስልምና ስም የእስልምና እና የሙስሊሞች ጠላቶች ትውልዱን ወደ ኩፍርና ሺርክ የሚወስዱት የአይሁድ ተላላኪዎች የአህባሽ፣የሱፊያና የተብሊግ ስብስብ ነው።
ከሌሎች የሀገራችን ክፍሎች በተለየ መልኩ ጴንጤ፣ አህባሽ፣ ሱፊያና ተብሊግ እያኮበኮበበት ከሚገኘው ከደቡቡ የሀገራችን ክፍል ሙስሊሞችን ከእነዚህ አደገኛ ትውልደ ገዳይ የጥመት ቡድኖች በንቃት ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል። በተለየ ወደ ሙስሊሙ ተጠግተው አጥማሚ ከሆኑ ማህበራዊ ሚዲያዎች የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ የሆኑ ሰዎችን በጥብቅ ማስጠንቀቅ ያስፈልጋል። በዚህን ጊዜ በተለየ መልኩ እንደ አህባሽ ያሉ የጥመት ቡድኖች ሙስሊሙን ማህበረሰብ በማህበራዊ ሚዲያ እያጠመዱት ነውና ሁሉም ነቅቶ ከእንዲህ ያሉ ሚዲያዎች ሊጠነቀቅና ሊያስጠነቅቅ! ለማህበረሰቡ የሱንና ሚዲያዎችን ሊያስተዋውቅ ይገባል።
✍🏻ኢብን ሽፋ
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa