🔹 ይህ ኪታብ እጅግ በጣም ወሳኝ ኪታብ ሲሆን! ሺርክና ቢድዓን አንኮታካች ተውሒድና ሱናን አንጋሽ የሆነ ሁሉም ሊያነበው የሚገባ መፅሃፍ ነው። ጠንካራ በሆነ የሱንና ሰው ተተርጉሞ ለአንባቢያን መቅረቡ እጅግ በጣም አንጀት የሚያርስ ደስታንም የሚፈጥር ነው።
አላህ ለአዘጋጁ ለሸይኽ ሷሊህ ፈውዛንና ለተርጓሚው ለሸይኽ ዩሱፍ አህመድ በሱንና ላይ እስከ መጨረሻው ከመፅናት ጋር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ የላቀ ምንዳ ይክፈላቸው!!
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
አላህ ለአዘጋጁ ለሸይኽ ሷሊህ ፈውዛንና ለተርጓሚው ለሸይኽ ዩሱፍ አህመድ በሱንና ላይ እስከ መጨረሻው ከመፅናት ጋር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ የላቀ ምንዳ ይክፈላቸው!!
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa