ከስራዎች ሁሉ በላጩ አላህን በየትኛውም ቦታ ከልብ መፍራት ነው!!
———
ኢብን ረጀብ አል ሀንበሊ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:-
“ከስራዎች ሁሉ በላጩ በድብቅም በግልፅም አላህን መፍራት ነው፣ አላህን በድብቅ መፍራት ከኢማን ጥንካሬ፣ ከነፍሲያና ከስሜት በመታገል የሚገኝ ነው፣ ስሜት በብቸኛነት ጊዜ ወደ ወንጀል ይጠራል፣ ለዚህም ነው ከከባባድ ነገሮች አንዱ አላህን በድብቅ መፍራት ነው ተብሏል።” [ፈትሁል ባሪይ 6/50]
🔸በዚህን ጊዜ አላህን በግልፅ ማመፅ በዝቷል!፣ ይህ የሆነውም አላህን በድብቅ መፍራት አላህ ያዘነላቸው ባሮቹ ሲቀሩ ብዙሃን ዘንድ መጥፋቱ ነው። አላህን በድብቅ መፍራት እየጠፋ ሲሄድ ወንጀል በግልፅ መሰራት ይጀምራል፣ ምክንያቱም አላህ ይጠብቀንና በድብቅ ወንጀል መስራት ከተጀመረ ቆይቷልና ነው።
✍🏻ኢብን ሽፋ
#Join ⤵️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa