Abdusomed Muhamed dan repost
የነሲሓ ኡስታዞች ወደ የት?
ለነሲሓዎች ጠበቃ ስትቆሙ የነበራቹህ ሰዎች አላህን ፍሩና ቆም ብላቹህ አስቡ።
ከኢኽዋን ቀንደኛ መሪዎችጋ መቀላቀል በተለይም በዳዕዋ መድረክ ላይ አብዝቱ አላዋቂዎችን ይጎዳል።
ኸድር ከሚሴና ኢብኑ ሙነወር የነሲሓ ሰዎች ከኢኽዋንና ከሱፍያጋ ጋር በሚያደርጉት መዋሀድ/መደመር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጠበቃ በመሆን ሰለፍዮችን ሲተቹ መታየታቸው አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው።
ኸድር ከሚሴ የሙሀመድ ሀሰን ማሜን ጉዳይ መስለሀ ነው ይለን ይሆን???
በሰለፍዮች ላይ ፀጉር በመሰንጠቅ የሚታዎቀው ኢብኑ ሙነወር ይሄን ጉዳይ ዝም በማለትና በማለባበስ ያልፈው ይሆን???
መልሱን ለራሳቸው ትቸዋለሁ!!!
✏️አቡ ፊርደውስ
https://t.me/abdu_somed