እኔን የሚገርመኝ ኳስ የሚጫወቱት ሳይሆን ተመልካቾች ናቸው የሚገርሙኝ...
ዕለተ እሁድ ታህሳስ 6/2017 E. C— በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ዶክተር ሸይኽ ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦ "
ሸይኽ አልባኒ (ረሂመሁላህ) መዲና በነበሩበት ጊዜ ከእለታት አንድ ቀን አስተምረው ሲወጡ፣ኳስ ሚጫወቱና ተመልካቾችን ይመለከታሉ...ከዚያም ሸይኹ የሚከተለውን አሉ፡
"እኔን የሚገርመኝ ኳስ የሚጫወቱት ሳይሆን ተመልካቾች ናቸው የሚገርሙኝ!፤ጊዜ ሚሸጥ ቢሆን ኖሮ ከነኝህ (ተቀምጠው ኳስን ከሚመለከቱት) እገዛ ነበር።"@semirEnglish